logo
Tsewatiwe Zema Pro ጸዋትወ ዜማ

Tsewatiwe Zema Pro ጸዋትወ ዜማ

star0.0
star50++
ADVERTISEMENT
ADVERTISEMENT

About This app

ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቶች ማለትም በበዓላትና በዘወትር ጊዜ አባቶቻችን ሊቃውንት የሚጠቀሟቸውን የዜማ ከፍሎችን የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል። በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት • የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ፣ ምዕራፍ፣ መዋሥዕት፣ ዘማሬ፣ ዚቅ) • የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች • የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት • የቅዳሴ መጻሕፍትን • የሰዓታት መጽሐፍን • የማኅሌት ክፍሎችንና መጻሕፍትን • የኪዳን ጸሎት • ሊጦን • መስተብቍዓት • ዘይነግሥ

Screenshots

Comment

apkguides

Copy [email protected]. All Rights Reserved

Google Play™ is a Trademark of Google Inc.

Apkguides is not affiliated with Google, Android OEMs or Android application developers in any way.